top of page
  • Facebook
  • Twitter
  • Instagram
  • YouTube
IMG_9195.JPG

OUR SERVICES

                           
                             አገልግሎት እና ክፍያ
​                    የአገልግሎት ክፍያ እንዲኖር የተደረገው አባልነትን ለማጠናከር ሲባል ነዉ
1ኛ) አዳራሽ

ለሐዘንም ሆነ ለደስታ ፤ለአባል በነፃ ሲሆን ለጽዳት - $300:00
አባል ላልሆነ ኪራይ - $1000:00 ለጽዳት - $300:00
2ኛ) የክርስትና ካርድ
ለአባል በነጻ ፤አባል ላልሆነ - $600:00
3ኛ) ነፍስ ይማር
ለአባል - $50:00 ፤አባል ላልሆነ - $200:00
4ኛ) የዕለት ፍትሃት ፀሎት
ለአባል በነፃ ፤አባል ላልሆኑ - $1000:00
ድንገት ያረፈ ያልታወቀ ከሆነና አንገቱ ላይ መሰቀል ከተገኘ በነፃ።
5ኛ) በፀሎት አስቡኝ

ለአባል በነፃ፤አባል ላልሆነ - $100፡00
አፈጻጸሙ ፀሎት እንዲደረግለት የፈለገ ስለገጠመዉ ጉዳይ በቀጥታ ለገዳሙ አስተዳዳሪ መንገር ይኖርበታል።
6ኛ) የአብነት ትምህርት
ማስተማር የፈለገ ለአባል በነፃ፤አባል ላልሆነ በወር - $200:00
7ኛ) ጠረጴዛና ወንበር ውሰት
ለአባል በነፃ፤አባል ላልሆነ አይሰጥም።

ማሳሰቢያ
*አባል የሚያሰኘው በመተዳደሪያ ደንባችን መሠረት ግዴታውን የተወጣ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው።
*ከሌላ አጥቢያ የሚመጣ ከሚመጣበት የአባልነት ግዴታዉን እንደተወጣ የሚገልጽ መረጃ ካቀረበ
እንደ አባል ይሰተናገዳል።
*ምንም የሌለዉ ሰው እንደሌለው ከተረጋገጠ አገልግሎት እንዲያገኝ ይደረጋል።

SUPPORT OUR CHURCH

YOUR GENEROSITY MAKES A DIFFERENCE

Donation
$20
$50
$100
Custom price
$

Debreenqu ©2025 Powered and secured by Wix

bottom of page